የኢትዮጵያ ተተኪ ሴቶች ትውልድ መነሳሳት!


ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ)

“ከዚህ በኋላ ትዕግስታችን ተሟጧል!”

ሰማያዊ ፓርቲ በኢትዮጵያ እንደገና ወኔ የተሞላበት የትግል መንፈሱን በማደስ ጥንካሬውን አሳየ !

ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ ተዘጋጀቶ በነበረው የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ የሰማያዊ ፓርቲ ወጣት ሴቶችም ተሳትፎ አድርገው ነበር፡፡ ከዴሞክራሲያዊ ምርጫ ባፈነገጠ መልኩ በኃይል በስልጣን ኮርቻ ላይ ተፈናጥጠው ስልጣንን የሙጥኝ በማለት ከህግ አግባብ ውጭ በህዝብ ላይ ደባ በመፈጸም ላይ የሚገኙትን የሰብአዊ መብት ደፍጣጮች ዕኩይ ምግባር የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እንዲገነዘበው በማሰብ ወጣት ሴቶቹ እውነታውን ያለምንም መሸፋፈን በማጋለጥ እምቢ አሻፈረኝ በማለት ተቃውሟቸውን ለዓለም በይፋ አሰምተዋል፡፡ እንዲህ በማለትም ተቃውሟቸውን አጠናክረዋል፣
“ከዚህ በኋላ ትዕግስታችን ተሟጧል! ተርበናል! ነጻነት እንፈልጋለን! ነጻነት እንፈልጋለነ! እስክንድር ይፈታ! አንዷለም ይፈታ! አቡባከር ይፈታ! ርዕዮት ትፈታ! የፖለቲካ እስረኞች በሙሉ ይፈቱ! ፍትህ እንፈልጋለን! ነጻነት! ነጻነት! ነጻነት! አትከፋፍሉን! ኢትዮጵያ አንድ ነች! አንድ ኢትዮጵያ! ከዚህ በኋላ ትዕግስታችን ተሟጧል! ውኃ ናፈቀን! መብራት ናፈቀን! ተርበናል!…“
ለሰማያዊ ፓርቲ ሴት ወጣት አመራሮች ባርኔጣዬን ዝቅ በማድረግ ከወገቤ ጎንበስ በማለት ያለኝን አድናቆት ልገልጽላቸው እፈልጋለሁ፡፡ በእነርሱ እጅጉን ኮርቻለሁ፡፡

ነገረ ኢትዮጵያ ቁጥር 4ን በ PDF

ነገረ ኢትዮጵያ ቁጥር 4ን በ PDF ያንብቡ

የሰማያዊ ወጣቶች በዝግ ችሎት ቀጠሯቸው ለሶስተኛ ጊዜ ተራዘመ

• ዳኛው ጉዳዩ በመደበኛ ፍርድ ቤት እንዲታይ ወስኗል

• ወጣቶቹ እስር ቤት ውስጥ በደል እየደረሰባቸው እንደሆነ ገልጸዋል

ባለፈው አርብ መጋቢት 5/2006 ዓ.ም ለዛሬ መጋቢት 9 2006 ዓ.ም ተቀጥለው የነበሩት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ቀጠሯቸው ለሶስተኛ ጊዜ ተራዘመ፡፡ ሶስት ሰዓት ላይ ይካሄዳል ተብሎ ዘግይቶ አራት ሰዓት ላይ በጀመረው ችሎት፤ የውጭ አገር ኤምባሲ ተወካዮችን ጨምሮ ከ60-70 የሚሆን ህዝብ ችሎቱን ለመከታተል ተገኝቶ የነበር ቢሆንም ከጠበቃው ውጭ ማንም ሰው ወደ ችሎቱ እንዳይገባ ተከልክሏል፡፡ ችሎቱ ሰፋ ባለ ክፍል ይደረጋል ተብሎ ተጠብቆ የነበር ቢሆንም አራት በአራት በሆነ የዳኛ ማሞ ሞገስ ጠባብ ቢሮ ውስጥ ተካሂዷል፡፡ ከጠበቃው ውጭ ማንም ሰው እንዳይገባ ተከልክሏል፡፡
ምንም እንኳ ፖሊስ ያቀረበው አዲስ ማስረጃ ባይኖርም ዳኛው ጠበቃው ያቀረቡትን ጠበቅ ያለ መከራከሪያ ተንተርሶ ታሳሪዎቹን ከመፍታት ይልቅ ወደ መደበኛ ፍርድ ቤት እንዲያመራ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡ ዳኛው ፖሊስ ነገ ክሱን በመደበኛ ፍርድ ቤት ማቅረብ ካልቻለ ታሳሪዎቹ አቤቱታ ማቅረብ እንደሚችሉ ገልጸዋል፡፡

Rise of the Daughters of Ethiopia!

We can’t take it anymore!”

Semayawi Party in Ethiopia has done it again!
This time it is the young women of Semayawi Party who took to the streets of Addis Ababa during the 5k run held as part of the International Women’s Day celebrations on March 9. They spoke; no, they cried out the unvarnished truth to the abusers of power:
“We can’t take it anymore! We are hungry! We need freedom! We need freedom! Free Eskinder! Free Andualem! Free Abubaker! Free Reeyot! Free political prisoners! We need justice! Freedom! Freedom! Freedom! Don’t divide us! Ethiopia is One! One Ethiopia! We can’t take it anymore! We are hungry…”

Blue Party’s executives and female members are being denied their freedom of expression!!!

March 14, 2014 Early in the morning, many gathered at the compound of the court house. The hearing was expected to be held at 10:00AM yet only the men arrived. It took the police about an hour longer to bring the girls in. Most looked worried. Then we heard that they were being forced to change their shirts, but they refused to change. After some argument at the police station they were being held in, they finally arrived at the court house at 11:08 AM.

ዛሬ ከጠዋቱ አራት ሰዓት ላይ ፍርድ ቤት የቀረቡት የሰማያዊ ፓርቲ ሁለት ከፍተኛ አመራሮችና አባሎች ለመጋቢት 5 ተቀጠሩ

ዛሬ ከጠዋቱ አራት ሰዓት ላይ ፍርድ ቤት የቀረቡት የሰማያዊ ፓርቲ ሁለት ከፍተኛ አመራሮችና አባሎች ለመጋቢት 5 ተቀጠሩ
እሁድ ለት በተካሄደው የሴቶች 5000 ሜትር ሩጫ ላይ ለነፃነት እንሩጥ በሚል መርህ በሩጫው ላይ በመሳተፍ በርካታ ፖለቲካዊና መሀበራዊ ጥያቄዎችን ያነሱ የሰማያዊ ፓርቲ የሴቶች ጉዳይ ሀላፊዎችና አባላት እንዲሁም ሰፍራው ንበረቶ ነን ቻቸውን ይዘው የነበሩ ሁለት የፓረቲው ከፍተኛ አመራሮች እና አንድ አባል ታፍሰው ወደ ሾላ የካ ፖሊሰ መምሪያ መወሰዳቸው ይታወቃል ፡፡

ETHIOPIAN FEDERAL POLICE ARRESTS BLUE PARTY'S WOMEN

Today’s 5000 meter running event ended dramatically.
In a major show of force, dozens of Addis Ababa police officers in riot gear arrested the Blue Party Women Groups who were shouting that political prisoners must be released. These young women were demanding for the release of journalists and political prisoners.
The women were shouting “Release Reeyot Alemu!!” .. “Release the Journalists!!”… “Release all political prisoners!!”

‹‹በጠቅላይ ሚኒስትሩ የትውልድ አገር ተቃውሞ ማድረግ አይታሰብም›› የወላይታ ሶዶ ፖሊስ ጣቢያ

‹‹በጠቅላይ ሚኒስትሩ የትውልድ አገር ተቃውሞ ማድረግ አይታሰብም›› የወላይታ ሶዶ ፖሊስ ጣቢያ
በመስክ ጉብኝት፣ አደረጃጀቶቻቸውን በማጠናከር ላይ የነበሩት ከአዲስ አበባ የሄዱት የሰማያዊ ፓርቲ ልዑካን ከአንድ ቀን እስር በኋላ ዛሬ ጠዋት ቢፈቱም የወላይታ ዞን የፓርቲው ተወካዮች ግን አሁንም ድረስ በእስር ላይ ይገኛሉ፡፡ የተፈቱት የፓርቲው አመራሮችም ቢሆን ቀጣይ መዳረሻቸው ወደሆነችው አርባ ምንጭ እንዳይንቀሳቀሱ ከመከልከላቸውም በተጨማሪ የስራ ሰነዶቻቸውን ጨምሮ ሌሎች ቁሳቁሶቻቸው በፖሊስ ቁጥጥር ስር በመሆናቸው ከመንቀሳቀስ እንዳገዳቸው በእስር ላይ የነበሩትና የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ብርሃኑ ተክለያሬድ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡

የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችን የያዘ ሶስት ልኡካን ቡድን ወደ ተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ጉዞ ጀምሯል

የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችን የያዘ ሶስት ልኡካን ቡድን ወደ ተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ጉዞ ጀምሯል
ዛሬ ጠዋት ልክ12 ሰዓት ላይ የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችን የያዘ ሶስት ልኡካን ቡድን ወደ ተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ጉዞ ጀምሯል፡፡
ሰማያዊ ፓርቲ የጀመረውን ሰላማዊ ትግል በመላው የሀገሪቷ ክፍል ለማንቀሳቀስና ለማጎልበት ከፍተኛ የፓርቲው አመራሮች የሚመራ የልዑካን ቡድን በሶስት አቅጣጫዎች ዛሬ ጠዋት 12 ሰዓት ላይ ጉዞ ጀምሯል፡፡
የልዑካን ቡድኑ በመስክ ጉብኝቱ ወቅት የፓረቲውን መዋቅር የስራ እንቅሰቃሴ መገምገምና ለማጠናከር እንዲሁም መዋቅሩ ያለበትን ችግር ገምግሞ መፍትሄ መስጠትም አንዱ ሌላው የጉዞ አላማው ነው፡፡
የመስክ ጉበኝቱ በአጠቃላይ በ14 ዞኖችን የሚያካትት ሲሆን ወደ 200 የሚጠጉ ወረዳዎች ላይ ያሉ የሰማያዊን የፓርቲ እንቅስቃሴ ከሚመሩ አስተባባሪዎች ጋር ውይይት ይደረጋል፡፡
ጉዞ መስመር አንድ ፡- ደ/ብርሀን ፤ ሸዋሮቢት ፤ ደሴ ፤ ወልዲያ

ሰማያዊ ከድሬዳዋ ከተማ ህዝብ ጋር ተወያየ

*‹‹ወደ ድሬዳዋ መጥታችሁ ስላነጋገራችሁን ደስ ብሎናል›› የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች፤
ድሬዳዋ፡- ሰማያዊ ፓርቲ (ሰማያዊ) በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮችና በፓርቲው የትግል አቅጣጫ ዙሪያ ከድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች ጋር የካቲት 16 ቀን 2006 ዓ.ም በከተማዋ ተገኝቶ ባደረገው ህዝባዊ ስብሰባ ላይ ተወያየ፡፡
በስብሰባው ላይ ፓርቲው እስካሁን ያደረጋቸውን ህዝባዊ ትግሎችና ያስገኛቸውን ዋና ዋና ውጤቶች በድርጅት ጉዳይ ኃላፊው አቶ ጌታነህ ባልቻ በኩል ለነዋሪዎች ገለጻ አድርጓል፡፡ በተጨማሪም በፓርቲው ሀገራዊ አላማና የፖለቲካ ፕሮግራም ዙሪያ ለከተማዋ ነዋሪዎቹ ገለጻ ተደርጎላቸዋል፡፡

Pages

Subscribe to semayawiparty RSS